ወደ አማርኛ ቋንቋ መገናኛ እንኳን ደህና መጡ፡፡ የማኅበረሰብ ጤና መመሪያዎችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን በአማርኛ ቋንቋ ማዕከላዊ ቦታ ለመፍጠር ሄስፔሪያን ከበጎ ፍቃደኞች ጋር እየሰራ ነው፡፡ ያንተን በራሪ ወረቀትም ሆነ ፖስተር እንዲሁም ሌሎች የእኛ የሆኑ የጤና ቁሳቁስ ቅጅዎችን ማጋራት ትችላለህ፡፡ በዚህ ተነሳሽነት መሳተፍ ወይም በደንብ ለማወቅ ከፈለክ በ ልታገኘን ትችላለህ፡፡፡

መጽሃፍት

የሞባይል መተግበሪያዎች

ነጻ | ሚስጥር | ከመስመር ውጭ | ባለብዙ ቋንቋ

አስፈላጊ መረጃ